ናይጄሪያ፡- በኮቪድ-19 እግድ የተነሳ አርሶ አደሮች የግብርና ግብኣቶችን ለማግኘት እየተቸገሩ ነው Ted Phido | December 21, 2020 ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ነው፤ ቤሎ ኢሊያሱ በኮቪድ-19 ምክንያት የሕዝብ ትራንስፖርት ስለታገደ ካዱና ግዛት ውስጥ ወዳለው እርሻው በሞተር ሳይክል እየሄደ ነው፡፡ […]
ናይጄሪያ፡- ኮቪድ-19 የግብርና ጉልበት ሠራተኞች ገቢ ላይ ያሳደረው ተጽእኖ Jamila Hamisu | December 21, 2020 እሁድ ጠዋት ነበር፤ የአየሩ ሙቀት 25 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ይሆናል፡፡ ክረምቱ ገብቶ ነበር፡፡ ኮስተር ያለ ፊት ያለው የ40 አመቱ ሙርታላ […]
ቤኒን፡- የሰፈር ብድርና ቁጠባ ማህበራት በኮቪድ-19 ምክንያት እየተቸገሩ ነው Michael Tchokpodo | December 21, 2020 ሰኔ መጨረሻ ላይ እሮብ ቀን ጧት አምስት ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ ሰማዩ ጠቁሮ ዝናብ ጠብ ጠብ ማለት እየጀመረ ነው፡፡ ቬሮኒክ አሂሱ […]
Ghana ጋና፡- የኮቪድ-19 ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ የወሲብ እና ጾታዊ ጥቃትን ቀስቅሷል Gideon Kwame Sarkodie Osei | December 7, 2020 ከሰኣት በኋላ 10 ሰዓት ሆኗል፤ ነፍሰ ጡሯ የ17 ዓመቷ አቤና ኒዪራ ከትምህርት ቤት ተመልሳለች፡፡ የደከማት ትመስላለች፤ በኮቪድ-19 ምክንያት ትምህርት ቤት […]
Uganda ዩጋንዳ፡- ነፍሰ ጡር አናቶች በኮቪድ-19 የእንቅስቃሴ እግድ የተነሳ የስነ ተዋልዶ አገልግሎት ለማግኘት እየተቸገሩ ነው Emmy Daniel Ojara | December 7, 2020 ሚሊ አፒዮ ወደ ጤና አግልግሎት ማእከል መሄድ ባለመቻሏ የተነሳ ስይወለድ ስለሞተባት ልጇ ስትናገር ታለቅስ ነበር፡፡ በኮቪድ-19 መከላከያ እርምጃዎች ምክንያት ሦስት […]
ቤኒን፡- የሴቶች ማህበራት ሴቶችን በውሳኔ ሰጭነት ለማሳተፍ ይታገላሉ Michael Tchokpodo | December 1, 2020 መስከረም አጋማሽ ላይ አንድ ቀን ከጥዋቱ አንድ ሰዓት፡፡ የቤኒን ኢኮኖሚያዊ ዋና ከተማ የሆነችው የኮተኑ ሰማይ በማለዳ ጭጋግ ተሸፍኗል፡፡ ጥሩ ያልሆነው […]
ቡርኪና ፋሶ፡- ከኮሮናቫይረስ ካገገመ በኋላ ጋዜጠኛ ኢሳላ ሊንጋኒ ከሌሎች የተሻለ እድለኛ እንደነበር ተናገረ Paul-Miki Roamba | October 2, 2020 በስልሳዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኘው ኢሳካ ሊንጋኒ ጋዜጠኛና ዋጋዱጉ ውስጥ ኦፒኒዮ የተባለ ሳምንታዊ የህትመት ውጤት ዳይሬክተር ነው፡፡ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ በሚይዛቸው […]
የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ:- የዱር ስጋ መመገብ መከልከሉ የማሕበረሰቡ አመጋገብ ላይ ተጽእኖ ፈጥሯል Joseph Tsongo | July 13, 2020 ከጠዋቱ አንድ ሰኣት ነው፤ በምስራቃዊ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ በሚገኘው የቪሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ ቀለል ያለ ዝናብ እየጣለ ነው፡፡ በአካባቢው የሚኖረው ፓሉሉ […]
Uganda Uganda፡- የዶሮ አርቢው አርሶ አደር ሕይወት በኮቪድ-19 ምክንያት በተጣለው እገዳ አስቸጋሪ ሆኗል Denis Ongeng | June 10, 2020 ከቀኑ ስድስተ ሰዓት ነው፤ ፀሃያማ እና ሞቃት ሲሆን የሙቀት መጠኑ ወደ 30 ዲግሪ ሴልሲየስ እየተጠጋ ነው፡፡ ጀፍሪ ኮማኬች ግን ተጨማሪ […]
Tanzania Tanzania:- ኮቪድ-19 ሴቶች ነጋዴዎችን በአዲስ መልክ እንዲሸጡ አስገድዷቸዋል (በኢኖስ ሉፉንጉሎ) Enos Lufungulo | June 10, 2020 ሰዓቱ መሽቷል፣ ዝናብም እዘነበ ነው፡፡ ሶፍያ ኪማሮ ግን ነገ ጧት ለምትጋግረው ቦምቦሊኖ እና የሩዝ ቂጣ የስንዴ እና ሩዝ ዱቄት በማዘጋጀት […]