ናይጄሪያ፡- በኮቪድ-19 እግድ የተነሳ አርሶ አደሮች የግብርና ግብኣቶችን ለማግኘት እየተቸገሩ ነው ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ነው፤ ቤሎ ኢሊያሱ በኮቪድ-19 ምክንያት የሕዝብ ትራንስፖርት ስለታገደ ካዱና ግዛት ውስጥ ወዳለው እርሻው በሞተር ሳይክል እየሄደ ነው፡፡ […] Ted Phido | December 21, 2020