በፋርም ሬዲዮ ኢንተርናሽናል ግብዓቶች ላይ ያለዎትን አስተያየቶች ያጋሩን admin | February 6, 2023 የብሮድካስት አጋሮቻችን ጥራት ያለው የሬድዮ ፕሮግራሞችን እንዲያዳብሩ ፋርም ራዲዮ ኢንተርናሽናል የተለያዩ ግብዓቶች እና አገልግሎቶችን ያቀርባል። ከግብዓቶቹ እና አገልግሎቶቹ መሃል የሚከተሉት […]
ክትባት ላይ እምነት እንዲኖር በምናደርገው ዘመቻ ይቀላቀሉ admin | March 18, 2022 በኮቪድ-19 ምክንያት የሚከሰቱ ከባድ በሽታዎችን ለመከላከል እና ማህበረሰባችንን ጤናማ ለማድረግ ክትባቶች ወሳኝ ሚና አላቸው። ሆኖም በርካታ ሰዎች ኮቪድ-19 ክትባቶችን በሚመለከት […]
የሊዝ ሁግስ ሽልማት ለ ለስዋ የግብርና ፕሮግራም admin | January 29, 2019 ፋርም ሬድዮ ኢንተርናሽናል የሥርዓተ ፆታ እኩልነትን የሚመለከቱ እና በገጠር የሚኖሩ ሴቶችን ድምጽ ለማስተጋባት እና ለማጋራት እድሎችን የሚፈጥሩ የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ለሚሰሩ […]
የስርጭት ምንጮቻችንን እንዴት ማሻሻል እንዳለብን እንዲነግሩን መጠይቃችንን ይውሰዱ admin | November 27, 2018 የፋርም ሬድዮ ኢንተርናሽናል የስርጭት አጋር በመሆንዎ እናመሰግናለን፡፡ እርስዎ በ800 አፍሪካዊ ድርጅቶች የእኛን መረጃ እና ስልጠና ምንጮችን ከሚቀበሉ 2,000+ የሬድዮ አሰራጮች […]