በፋርም ሬዲዮ ኢንተርናሽናል ግብዓቶች ላይ ያለዎትን አስተያየቶች ያጋሩን

| February 6, 2023

Download this story

የብሮድካስት አጋሮቻችን ጥራት ያለው የሬድዮ ፕሮግራሞችን እንዲያዳብሩ ፋርም ራዲዮ ኢንተርናሽናል የተለያዩ ግብዓቶች እና አገልግሎቶችን ያቀርባል። ከግብዓቶቹ እና አገልግሎቶቹ መሃል የሚከተሉት ያካትታሉ፦ 

  • ድህረ ታሪክ መነሻዎች፣ ስክሪፕቶች፣ እና ይርሬዲዮ ስፖቶች፣
  • ባርዛ ዋየር፣
  • በዋትሳፕ እና ቴሌግራም ውይይቶች፣
  • በበየነ መረብ ላይ የመማሪያ ሞጁሎች፣
  • የኡሊዛ የህዝብ አስተያየት መስጫ
  • እና ሌሎችም

ስለ ግብዓስቶቹ እና አገልግሎቶቹ አስተያየትዎን ለማጋራት እባክዎ ይህንን የዳሰሳ ጥናት ይሙሉ። ይህ መረጃ ለእርስዎ ጠቃሚ እንደነበሩ ያሳውቀናል፣ እና የወደፊት ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ይረዳናል። መረጃው ግብዓቶቻችን እና አገልግሎቶቻችን ምን ያህል ጠቃሚ ሆነው እንዳገኟቸው እንዲሁም የወደፊት ስራችንን ለማሻሻል ይረዳናል። 

እዚህ በመጫን የዳሰሳ ጥናቱን ይሙሉ፦ https://forms.gle/W6W7USVrRxwyHHuU8

በዚህ የዳሰሳ ጥናት ውስጥ 28 ጥያቄዎች ይገኛሉ። የዳሰሳ ጥናቱን አጠናቆ ለመሙላት ከ30-40 ደቂቃዎች ሊወስድብዎት ይችላል።

የዳሰሳ ጥናቱን ያጠናቀቀ ሁሉ ከአስሩ አንዱን ባለ 50 የካናዳ ዶላር የሞባይል ካርድ ሽልማት የሚያገኝበት እድል እንዲኖረው እጣ ውስጥ ይካተታል። እጣው ውስጥ ለመካተት ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይጠበቅብዎታል። 

የዳሰሳ ጥናቱን እስከ የካቲት 17, 2023 ድረስ ሞልተው ይጨርሱ።