- Barza Wire - https://wire.farmradio.fm -

በፋርም ሬዲዮ ኢንተርናሽናል ግብዓቶች ላይ ያለዎትን አስተያየቶች ያጋሩን

የብሮድካስት አጋሮቻችን ጥራት ያለው የሬድዮ ፕሮግራሞችን እንዲያዳብሩ ፋርም ራዲዮ ኢንተርናሽናል የተለያዩ ግብዓቶች እና አገልግሎቶችን ያቀርባል። ከግብዓቶቹ እና አገልግሎቶቹ መሃል የሚከተሉት ያካትታሉ፦ 

ስለ ግብዓስቶቹ እና አገልግሎቶቹ አስተያየትዎን ለማጋራት እባክዎ ይህንን የዳሰሳ ጥናት ይሙሉ። ይህ መረጃ ለእርስዎ ጠቃሚ እንደነበሩ ያሳውቀናል፣ እና የወደፊት ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ይረዳናል። መረጃው ግብዓቶቻችን እና አገልግሎቶቻችን ምን ያህል ጠቃሚ ሆነው እንዳገኟቸው እንዲሁም የወደፊት ስራችንን ለማሻሻል ይረዳናል። 

እዚህ በመጫን የዳሰሳ ጥናቱን ይሙሉ፦ https://forms.gle/W6W7USVrRxwyHHuU8 [1]

በዚህ የዳሰሳ ጥናት ውስጥ 28 ጥያቄዎች ይገኛሉ። የዳሰሳ ጥናቱን አጠናቆ ለመሙላት ከ30-40 ደቂቃዎች ሊወስድብዎት ይችላል።

የዳሰሳ ጥናቱን ያጠናቀቀ ሁሉ ከአስሩ አንዱን ባለ 50 የካናዳ ዶላር የሞባይል ካርድ ሽልማት የሚያገኝበት እድል እንዲኖረው እጣ ውስጥ ይካተታል። እጣው ውስጥ ለመካተት ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ይጠበቅብዎታል። 

የዳሰሳ ጥናቱን እስከ የካቲት 17, 2023 ድረስ ሞልተው ይጨርሱ።