ኢትዮጵያ፡- በማህበረሰብ የሚመራ ጥበቃ የወፍ ዋሻ ደንን እንዲያንሰራራ አድርጓል። በቀኑ ማለዳ ላይ የማህበረሰቡ አባላት ለዕለት ተዕለት ደን ጥበቃ ፈረቃቸው ሲዘጋጁ የወፍ ዋሻ ደንን ከባድ ጭጋግ ይሸፍነዋል። ወደ ጫካው ጥቂት […] Befekadu Beyene | November 19, 2024