ኢትዮጵያ፦ የስንዴ አርሶ አደሮች በውል ስምምነት እርሻ አማካኝነት የተሻለ ዋጋ እና አስተማማኝ ገብያ ተጠቃሚ ሆኑ ጊዜው ጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም ነበር፣ የጠዋትዋ ጸሃይ ቡታ ፈይሳ ግቢ ውስጥ ብርሃኗን ፈንጥቃለች። ከአቶ ቡታ ግቢ ጀርባ 20 ሄክታር […] Tesfaye Getnet | July 15, 2021