ጋና፡- የኮቪድ-19 ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ የወሲብ እና ጾታዊ ጥቃትን ቀስቅሷል ከሰኣት በኋላ 10 ሰዓት ሆኗል፤ ነፍሰ ጡሯ የ17 ዓመቷ አቤና ኒዪራ ከትምህርት ቤት ተመልሳለች፡፡ የደከማት ትመስላለች፤ በኮቪድ-19 ምክንያት ትምህርት ቤት […] Gideon Kwame Sarkodie Osei | December 7, 2020