Ethiopia ኢትዮጵያ፦ አርሶ አደሮች ዶሮዎቻቸውን በመመገብና በመንከባከብ ያሳዩት ትኩረት የቤተሰብ ገቢያቸውን እያሳደገላቸው ነው Neo Brown | June 1, 2021 Download the story in Sidamigna Download the story in Oromifa ገና ማለዳ ነው፣ አስፎ ዋስ ዶሮዎቹን ለመንከባከብ በሃይል እና በጉጉት […]
የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ:- የዱር ስጋ መመገብ መከልከሉ የማሕበረሰቡ አመጋገብ ላይ ተጽእኖ ፈጥሯል Joseph Tsongo | July 13, 2020 ከጠዋቱ አንድ ሰኣት ነው፤ በምስራቃዊ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ በሚገኘው የቪሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ ቀለል ያለ ዝናብ እየጣለ ነው፡፡ በአካባቢው የሚኖረው ፓሉሉ […]
Uganda Uganda፡- የዶሮ አርቢው አርሶ አደር ሕይወት በኮቪድ-19 ምክንያት በተጣለው እገዳ አስቸጋሪ ሆኗል Denis Ongeng | June 10, 2020 ከቀኑ ስድስተ ሰዓት ነው፤ ፀሃያማ እና ሞቃት ሲሆን የሙቀት መጠኑ ወደ 30 ዲግሪ ሴልሲየስ እየተጠጋ ነው፡፡ ጀፍሪ ኮማኬች ግን ተጨማሪ […]
Tanzania Tanzania:- ኮቪድ-19 ሴቶች ነጋዴዎችን በአዲስ መልክ እንዲሸጡ አስገድዷቸዋል (በኢኖስ ሉፉንጉሎ) Enos Lufungulo | June 10, 2020 ሰዓቱ መሽቷል፣ ዝናብም እዘነበ ነው፡፡ ሶፍያ ኪማሮ ግን ነገ ጧት ለምትጋግረው ቦምቦሊኖ እና የሩዝ ቂጣ የስንዴ እና ሩዝ ዱቄት በማዘጋጀት […]
Malawi Malawi፡- በኮቪድ-19 የአካላዊ እርቀት እርምጃ ምክንያት ገበያው እና የአርሶ አደሮች ገቢ ተቃዋሷል Lovemore Khomo | May 12, 2020 ክረምት መው፣ የዕለቱም አየር ቀዝቃዛና ደረቅ ነበር፡፡ ሀዚ ቀን ከቀትር በኋላ አይዳ ማጋንጋ ከቤቷ 200 ሜትር ከሚርቀው የድንች እና ቲማቲም […]
Ethiopia ኢትዮጵያ: አርሶ አደሮች ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመቆጣጠር አዘግይቶ መዝራትን እና አስቀድሞ መቆጣጠርን ይጠቀማሉ Elias Gebreselassie | October 18, 2018 አርሶ አደር ብርሃኑ ገብረሚካኤል መሬቱ የለማ ቢሆንም ቀጣይ የእርሻ ስራው አሁንም ቢሆን ያሳሰበዋል፡፡ በኢትዮጵያ ደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል ከፋ ዞን […]
Ethiopia ኢትዮጵያ: አርሶ አደሮች የተለያዩ ባህላዊ ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ፈጣን ሁሉን ሰአውዳሚ ተምችን ይቆጣጠራሉ ፡፡ Sisay Berihu | September 28, 2018 በፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች ዙርያ ግንዛቤ ማሳደጊያ ላይ ያተኮረው ዓውደ ጥናት የሻይ ዕረፍት ሰዓቱ ደርሷል፡፡ አርሶ አደሮች በሻይ ቡና ሰዓታቸው […]
Ethiopia ኢትዮጵያ : አርሶ አደሮች ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመቆጣጠር በእጅ መልቀምን እና የተለያዩ ዘዴዎችን ይተገብራሉ Yemman Sahle | September 28, 2018 አለም ደግፌ ከፕላስቲክ የተሰራ ቡትስ ጫማውን አጥልቆ በጭቃማው የቦቆሎ ማሳው ላይ በዝግታ እየተራመደ ነው፡፡ 40 ሴንቲ ሜትር ያህል ብቅ ያሉት […]
Ethiopia ኢትየፐጵያ: የቦቆሎ አርሶ አደሮች ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመቆጣጠር ልዩ ዛፎችን ያበቅላሉ Neo Brown | August 22, 2018 ሀርቤ ታፈሰ በደመናማው ጠዋት በመኖሪያዋ በኩል ያለውን ቀጭን መንገድ ይዛ የ625 ካሬ ሜ. ስፋት ወዳለው የቦቆሎ ማሳዋ እየገሰገሰች ነው፡፡ የስድስት […]