ኢትዮጵያ : አርሶ አደሮች ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመቆጣጠር በእጅ መልቀምን እና የተለያዩ ዘዴዎችን ይተገብራሉ አለም ደግፌ ከፕላስቲክ የተሰራ ቡትስ ጫማውን አጥልቆ በጭቃማው የቦቆሎ ማሳው ላይ በዝግታ እየተራመደ ነው፡፡ 40 ሴንቲ ሜትር ያህል ብቅ ያሉት […] Yemman Sahle | September 28, 2018