የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ:- የዱር ስጋ መመገብ መከልከሉ የማሕበረሰቡ አመጋገብ ላይ ተጽእኖ ፈጥሯል ከጠዋቱ አንድ ሰኣት ነው፤ በምስራቃዊ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ በሚገኘው የቪሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ ቀለል ያለ ዝናብ እየጣለ ነው፡፡ በአካባቢው የሚኖረው ፓሉሉ […] Joseph Tsongo | July 13, 2020