Uganda፡- የዶሮ አርቢው አርሶ አደር ሕይወት በኮቪድ-19 ምክንያት በተጣለው እገዳ አስቸጋሪ ሆኗል ከቀኑ ስድስተ ሰዓት ነው፤ ፀሃያማ እና ሞቃት ሲሆን የሙቀት መጠኑ ወደ 30 ዲግሪ ሴልሲየስ እየተጠጋ ነው፡፡ ጀፍሪ ኮማኬች ግን ተጨማሪ […] Denis Ongeng | June 10, 2020